የኢትዮጵያ ወጣቶች የስፖርት አካዳሚ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ፤ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኃል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

እርከን

ተፈላጊ ችሎታ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ብዛት

የሚፈለገው የትምህርት ዓይነት

የቅጥር ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የመስተንግዶ ሰራተኛ

እጥ 3

813

-----

ቀለም

6 አመት

01

5ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

አ/አበባ

በቋሚነት

 

2

 

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬተሪ 11

 

ጽሂ 10

 

2628

 

3

 

ኮሌጅ ዲፕሎማ
ቴክኒክ ዲፕሎማ
10+2
10+1

6 አመት
6 አመት
8 አመት
10 አመት

 

02

 

በሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር
ወይም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ

 

አ/አበባ

 

በቋሚነት

 

3

ከፍተኛ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ባለሙያ1

 

ፕሳ 7

 

4461

 

----

ሁለተኛ ዲግሪ
የመጀመሪያ ዲግሪ

6 አመት
8 አመት

 

01

በስርዓተ ጾታ  ወይም በማህበራዊ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት አይነት

 

አ/አበባ

 

በቋሚነት

4

የቪዲዩግራፊና ፎቶግራፍ ባለሙያ

መፕ 10

3001

3

7 አመት

ቴክኒክ ዲፕሎማ

01

በቪዲዩግራፊ የትምህርት አይነት

አ/አበባ

በቋሚነት

 

5

የመረጃ ማሰባሰብና ማደራጀት ባለሙያ111

 

ፕሳ 6

 

3909

 

-----

7 ዓመት
5 ዓመት

የመጀ/ዲግሪ
2ኛ ዲግሪ

 

01

በላይብረሪ ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት አይነት

አ/አበባ

በቋሚነት

 

6

የህግ ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

 

ፕሳ 9

 

5781

 

-----

ሁለተኛ ዲግሪ
የመጀመሪያ ዲግሪ

8 አመት
10 አመት

 

01

በህግ የትምህርት አይነት ሆኖ ቢያንስ 3 አመት በአመራርነት የሰራ

 

አ/አበባ

 

በቋሚነት

 

7

 

ላይብረሪ ባለሙያ 111

 

ፕሳ 6

 

4662

 

4

ሁለተኛ ዲግሪ
የመጀመሪያ ዲግሪ

5 አመት
7 አመት

 

04

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ  ወይም በላይብረሪ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት አይነት

አ/አበባ

በቋሚነት

8

ፕሮፌሽናል ነርስ

ፕሳ 2/1

በጤና ባለሙያዎች ስኬል መሰረት

---

የመጀመሪያ ዲግሪ

2 አመት

01

በነርሲንግ የትምህርት አይነት

አ/አበባ

በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ
ምዝገባ የሚቆይበት ጊዜ ፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ                                                       
የተጠየቀውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን  በመያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡   
ቴክኒክ ዲፕሎማና በደረጃ ለተጠየቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባችኃል፡፡
በአሰልጣኝነት የወጡ የስራ መደቦች መኖሪያ ቤት አካዳሚው ያቀርባል፡፡
                 አድራሻ ፡- ገርጂ ከቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ ወጣቶች የስፖርት አካዳሚ የሰው ኃብትና ልማት
አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
                   1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 ስልክ ቁጥር 011 667 36 02 ፋክስ 011 6 67